ስንፈተ ወሲብ – ቀድሞ የማፍሰስ (የመጨረስ) ችግር (Premature Ejaculation)

ከፍቅረኛህ ወይም ከባለቤትህ ጋር ፍቅር በምትሰራበት ጊዜ ቀድመህ እየጨረስክ ወይም እያፈሰስክ ተቸግረኻል?
መፍትሄው ቀላል ነው!

አንድ ወንድ ፍቅር በሚሰራበት ጊዜ በአማካኝ ለ5 ደቂቃ ከ30 ሰከንድ መቆየት ይችላል ተብሎ ይታመናል። ነገር ግን ከ30 በመቶ በላይ የሚሆኑ ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር እንዳለባቸው ጥናቶች ያሳያሉ።

ከስንፈተ ወሲብ አይነቶች አንዱ የሆነው ቀድሞ ማፍሰስ ወይም መጨረስ የብዙ ወንዶች ችግር ነው። አንድ ወንድ ፍቅረኛው ወይም ባልቤቱ ሳትጨርስ ቀድሞ ከጨረሰና ማስጨረስ ካልቻለ ወይም 2 ደቂቃ ሳይሞላው የሚያፈስ ከሆነ ቀድሞ የማፍሰስ ወይም
የመጨረስ ችግር አለበት እንላለን።

ቀድሞ ማፍሰስ ወይም መጨረስ በተለያዩ ምክን ያቶች ሊከሰት ይችላል። የተለያዩ ስነ ልቦናዊ፣ የውስጥ ደዌና የብልት አካባቢ ችግሮች ቀድሞ ለማፍሰስ ችግር የሚያጋልጡ ሲሆን። ከባለሞያ ጋር ቀርቦ በመመካከርና በመመርመር መታከም ይቻላል።

በስፔሻሊስትና ሰብ-ስፔሻሊስት ሐኪሞች ምክርና የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ወደ ጌራየ የቤት ለቤት ህክምና እና ሜዲካል ኮሰልታንሲ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top